አይመለከተኝም’ እስከ መቼ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዛሬ የትዝብት አምድ መነሻ የኾነኝ በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያስተዋልኳቸው ጉዳዮች ናቸው ። ቀለል ያለ ህክምና ለማግኘት ጎራ ያልኩበት አንድ የጤና ተቋም የታዘብኩትን በማስቀደም ልጀምር። በሥራ ምክንያት ህክምና ለማግኘት ጠዋት ስላልተመቸኝ ጎራ ያልኩት ከቀኑ በ7:30 ሰዓት ነበር። በዚህ ወቅት ታካሚ እና አስታማሚ ካርድ ክፍል በር አካባቢ ተሠባሥበናል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply