አይ.ኦ.ቲ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰዎች የተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር መረጃን እንደሚለዋወጡት ሁሉ በቤታችንም ኾነ በሥራ ቦታችን የምንገለገልባቸው ቁሳቁሶች መረጃን በመለዋወጥ መግባባት እና ተግባራትን ማከናወን የሚያስችላቸው ቴክኖሎጂ የቁሶች በበይነ መረብ መተሳሰር (አይ.ኦ.ቲ) ይባላል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ስማርት የሆነ ከባቢን ለመፍጠር ወሳኝ ሚናን የሚጫወት ነው፡፡ አይ.ኦ.ቲን በመጠቀም ሰዎች ከሰዎች ወይም ሰዎች ከማሽኖች ጋር ተግባቦት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply