አይ ፋኖ ! ጀግና ብቻ አይደለም። የጀግና ቅመም ጭምር እንጂ ====== From Shenkut Ayele Page የኦነግ/ኦህዴድ የጦር አዛዥ አቢይ አህመድ በሰባት ቀን እጅ ስጥ ብሎ በፋኖ ላ…

አይ ፋኖ ! ጀግና ብቻ አይደለም። የጀግና ቅመም ጭምር እንጂ ====== From Shenkut Ayele Page የኦነግ/ኦህዴድ የጦር አዛዥ አቢይ አህመድ በሰባት ቀን እጅ ስጥ ብሎ በፋኖ ላይ አዋጅ አስነገረ፥፥ ፋኖ የፖለቲካ የወታደራዊና የስነልቦና ጨዋታ ቅመሙም አስደማሚ ምላሽ ሰጠ። ፋኖም ሰሞኑን ልዩ ልዩ ቦታዎችን በአስደንጋጭ ሁኔታ ተቆጣጠራቸዉ። እናም ይሄን የተመለከተዉ የኦነግ/ኦህዴድ ጦር መሪ.ከጎንደር ወደ አቢይ ደዉሎ አለ የተባለዉ አስገራሚ ነዉ ፥፥ “ፋኖን እጅ ስጥ ብንለዉ ጉና ክፍለ ጦር ሀሙሲት ከተማን ተቆጣጠራት እኮ” ብሎ ሪፖርት አቀረበ አሉ። “እናንተ የማን ጉፈሬ እያበጠራችሁ” ብሎ ደነፋ አሉ፥፥ “ያለ የሌለ አቅማቸዉን ተጠቅመዉ ሀሙሲትን የተቆጣጠሯት ለፕሮፖጋንዳ ብለዉ እንጂ በቅርቡ ሀሙሲትን መልሰን እናስለቅቃታለን።” ብሎ እየተሳቀቀ መመለሰ አሉ። አይ ፋኖ ! ጀግና ብቻ አይደለም። የጀግና ቅመም ጭምር እንጂ

Source: Link to the Post

Leave a Reply