You are currently viewing “አደዋ አንድነት ፣ ጀግንነትና ፅናት” በሚል መፈክር 127ኛው ዝክረ አደዋ በሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተከበረ። የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ 127ኛው ዝክረ አደዋ በሙሉዓለ…

“አደዋ አንድነት ፣ ጀግንነትና ፅናት” በሚል መፈክር 127ኛው ዝክረ አደዋ በሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተከበረ። የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ 127ኛው ዝክረ አደዋ በሙሉዓለ…

“አደዋ አንድነት ፣ ጀግንነትና ፅናት” በሚል መፈክር 127ኛው ዝክረ አደዋ በሙሉዓለም የባህል ማዕከል ተከበረ። የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ 127ኛው ዝክረ አደዋ በሙሉዓለም የባህል በደማቅ ኪነጥበባዊ ክዋኔ እየተዘከረ ነው። በመድረኩ ግጥም ፣ ወግ ፣ አጭር የመድረክ ቴአትር ቀርቧል። የድል ቀኑን አስመልክቶ የፓናል ውይይትም ተካሂዷል። l”ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply