“አዲሱን ዓመት በአዲስ ብሩህ ተስፋ ለመቀበል ከቂም በቀልና ቁርሾ ወጥተን ወደ ተረጋጋ እንቅስቃሴ እንዲሸጋገር ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ ይገባል።” የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱን ዓመት በአዲስ ብሩህ ተስፋ ለመቀበል ከቂም በቀልና ቁርሾ ወጥተን ሀገራችን ብሎም ክልላችን ወደ ተረጋጋ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ እንዲሸጋገር ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው አሳሰቡ። አቶ ደሳለኝ በሀገር ዉስጥ እና በውጭ የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ብለዋል። ፈተናዎች ቢደራረቡም ከአባቶቻችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply