አዲሱን የሚዲያ ፖሊሲ ተግባራዊ የሚያደርግ ደንብ እና መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

አዲሱን የሚዲያ ፖሊሲ ተግባራዊ የሚያደርግ ደንብ እና መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ ለረዥም አመታት የሚዲያ ፖሊሲ ስይኖራት መቆየቷ የሚታወስ ነው፡፡ ይህም ዘርፉ እንዳያድግ ማነቆ ሆኖበት ቆይቷል፡፡ በቅርቡ ለመጀመሪያ ጊዜ የፀደቀው የሚዲያ ፖሊሲም ተግባራዊ አለመደረጉ የዘርፉ ሙሁራንና ባለሙያዎችን ያስቆጣ ጉዳይ ነበር፡፡

የተዘጋጀው የሚዲያ ፖሊሲ ተግባራዊ ያልተደረገበት ዋነኛ ምክንያት ደንብ ፖሊሲው ተግባራዊ እንዲደረግ የሚያግዘው ደንብ እና መመሪያ እየተዘጋጀ በመሆኑ ነው ያሉት በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የንግድ እና ብሮድካስት ክትትል ዳይሬክተር አቶ ዳሬሳ ተረፈ ለአሐዱ ገልፀዋል፡፡

ቀን 03/11/2013

አሐዱ ራድዮ 94.3

Source: Link to the Post

Leave a Reply