“አዲሱ ዓመት የልዩነትን አጥር አፍርሰን የአንድነት ሐውልት ለመትከል የምንተጋበት ዘመን ይሆናል ” አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ የሚጸነስበት፤ ካሳለፍነው ችግርና ስኬት በመማር ለተሻለ ለውጥና ለአዲስ ተስፋ ራሳችንን የምናዘጋጅበት ነው ብለዋል፡፡ ቀጣዩ ዓመት እንደሀገር ለድሕነት የዳረጉንን ችግሮች ተሻግረን በፍቅር እጅ ለእጅ ተያይዘን ለአንድ ሀገራዊ አላማ የምንቆምበትና ለተግባራዊነቱም ያለእረፍት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply