“አዲሱ የኢቢሲ ኮምፕሌክስ ግንባታ የኢትዮጵያን ልክ የምናሳይበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲሱ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢቢሲ ከነጋሪት እስከ ኢንተርኔት በዘለቀው የመረጃ ሥርዓት ውስጥ ጉልህ ድርሻ ነበረው ብለዋል፡፡ ባለፉት ክፍለ ዘመናት የዓለምን ገጽታ ከቀየሩ 10 የሚደርሱ የፈጠራ ሥራዎች መካከል ቢያንስ ሦስቱ ከሚዲያ ጋር ግንኙነት አላቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የህትመት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply