አዲሱ የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ የኢትዮጵያ ትንሳዔ አብሳሪ ልጆች ማፍርያ ፖሊሲ ነው። ፖሊሲውን በተመለከተ የማያውቋቸውን ጥቂት ነጥቦች ጉዳያችን ምጥን ለመዘርዘር ሞክራለች።

========ጉዳያችን ምጥን=========”አንድ ዛፍ ተ ተጣሞ ካደገ በኃላ ፈፅሞ አታቃናውም።የተጣመመ የትምህርት ፖሊሲ ውስጥ የተማረ ተማሪም ካደገ በኃላ አታቃናውም” ይህ ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተነገረ ነው። ሀገር በተለያየ መንገድ ሄዶ ከሚፈርስበት ወይንም አንድነቱን ከሚጠበቅበት መንገድ አንዱ ወጥ የሆነ አፍራሽ ወይንም ገንቢ  የትምህር ፖሊስ በአንድ አገር ላይ መኖር እና አለመኖር ላይ የተመሰረተ ነው።ይህ ለውጥ አንደመጣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ከምክር ቤት ስብሰባ በኃላ መጀመርያ የታዩበት መድረክ የትምህር ፖሊሲ አንዲቀየር የሚያጠና ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነበር።በስብሰባው ላይ ያደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ

Source: Link to the Post

Leave a Reply