በመጀመሪያ በዩናይትድ ኪንግደም የተገኘውና በመዛመት አቅሙ ከቀደመው የበለጠ ነው የተባለው አዲሱ የኮሮናቫይረስ ዝርያ በበርካታ የአውሮፓ አገራት እንዲሁም በካናዳና በጃፓን መገኘቱ ተረጋገጠ። በስፔን፣ በስዊትዘርላንድ፣ በስዊዲንና በፈረንሳይ የተገኘው ቫይረስ ከዩናይትድ ኪንግደም ከመጡ ሰዎች ጋር የተገናኘ መሆኑም ታውቋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post