“አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይ የቴክኖሎጅና የዕውቀት ሽግግር ልምድ የሚወሰድበት ነው”

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይና መዳረሻ መንገዶች ግንባታ አፈጻጸም 94 በመቶ መድረሱን የፕሮጀክቱ ምክትል ተጠሪ መሃንዲስ ኢንጅነር ፍቅረሥላሴ ወርቁ ለአሚኮ ኦንላይን ሚዲያ ገልጸዋል። የድልድዩ ዋና ዋና ሥራዎች በዕቅዱ መሰረት እየተከናወነ መኾኑን ነው የተናገሩት። አጠቃላይ የግንባታ ሂደቱም በመፋጠን ላይ ነው ብለዋል። ግንባታው በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከመንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply