
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤትን የማቋቋሚያ አዋጅ አሻሽሏል። በማሻሻያው ለደኅንነት ተቋሙ ተጨማሪ ሥልጣንና ኃላፊነቶች ተሰጥቷል። ከእነዚህ መካከልም የሥነ ልቦና ጦርነቶችን በመመከት በኩል የተሰጠው ኃላፊነት በተለይ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ቀልብ ስቧል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post