አዲሱ የጋራ ገቢዎች ክፍፍል የክልሎችን ገቢ እንደጨመረ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ኃይሉ ኢፋ የ2016 በጀት ዓመት ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት አዲሱ የጋራ ገቢዎች ቀመር ከ2013 በጀት ዓመት ጀምሮ የክልሎችን ገቢ የጨመረ መኾኑን ጠቅሰዋል፡፡ 👉በ2013 በጀት ዓመት 22 ነጥብ 55 ቢሊዮን ብር 👉በ2014 በጀት ዓመት 34 ነጥብ 69 ቢሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply