“አዲሱ ድልድይ የከተማዋን ቱሪዝም የሚያሳድግ እና የትራንስፖርት ፍሰትን የሚያሻሽል ነው” የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትልቁና ረጅም ጊዜ የወሰደው አዲሱ የዓባይ ድልድይ የመገጣጠሚያ ሙሌት ሥራ ተጠናቋል። አዲሱ የባሕርዳር ድልድይ የመገጣጠሚያ ሙሊት ሥራ ተጠናቋል። በሁለቱም አቅጣጫ ሲካሄድ የነበረው አዲሱ የባሕርዳር ድልድይ ወንዙ መካከል ላይ የመገጣጠሚያ ሙሊት የማካሄድ ሥራው ነው ትናንት ምሽት የተጠናቀቀው። የመገጣጠሚያ ሙሊቱን ምክንያት በማድረግም የማብሠሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በማብሰሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply