አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) ፍርድቤት ቀረቡ

የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) በፀረ-ሰላም ቡድን ተደራጅተው በመሥራት ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። መርማሪ ፖሊስ፤ ተጠርጣሪው አምባሳደር በነበሩበትም ዘመን ኢትዮጵያ ከውጭ አገራት ጋር ያላትን መልካም ግንኙነት ለማበላሸት እና ለማስቆም ተፅዕኖ ሲፈጥሩና ሲሠሩ እንደነበር ለችሎቱ አስረድቷል። በተጨማሪም የመንግሥት መረጃና…

Source: Link to the Post

Leave a Reply