አዲስ ለተሾሙ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

በአዲሱ መንግስት ለተሾሙ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ አመራሮች በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በዚህ ስልጠና መክፈቻ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባደረጉት ገለጻ ፤ አመራሩ በንፁህ እጅና በቅንነት አገሩን ማገልገል አለበት ብለዋል። የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚረጋገጠው ኢትዮጵያ ያሏትን…

Source: Link to the Post

Leave a Reply