አዲስ ማለዳ መጽሔት አራተኛ እትም ደርሷል!

በሦስት ተከታታይ እትሞች ከእጃችሁ ሲደርስ የቆየው የአዲስ ማለዳ መጽሔት በይዘት ብዝሃነት እና ጥራት፣ በምስል ቅንብርና ከፍተኛ የኅትመት ደረጃ ተሰናድቶ እነሆ ከደጃችሁ ደረሰ። ልጆቻችን የነገ አገር ተረካቢ መሆናቸውን እናውቃለን እንጂ፤ አገር እንዲረከቡ በሚያስችል ሁኔታ ምን ያህል ትኩረት ሰጥተናቸዋል? እንደ አገርስ በሕጻናት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply