አዲስ አበባን በመወከል በዓለም አቀፍ የስእል ውድድር አሸናፊ የሆኑ ታዳጊዎች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

አዲስ አበባን በመወከል በደቡብ ኮሪያዋ ቹንቹን ከተማ በተካሄደው ዓለማቀፍ የስእል ውድድር አሸናፊ የሆኑ ታዳጊዎች ሽልማታቸውን መቀበላቸው ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ ኤምባሲ ምክትል ተጠሪ ኪም ሂዮን ዱ በቹንቹን ከተማ ከንቲባ ስም ሽልማቱን ለአሸናፊ ታዳጊዎች አስረክበዋል፡፡ ኪም ሂዮን ዱ በኢትዮጵያ እና በደቡብ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply