አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው፡፡ ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የወረዳ የኅብረተሰብ ተወካዮች ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲያደርጉት የነበረው ውይይት በትናንትናው እለት ተጠናቅቋል። የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የተቋማትና የማኅበራት ተወካዮች፣ የኅብረተሰብ ወኪሎች፣ ሦስቱ የመንግሥት አካላት ተወካዮች፣ የተፅዕኖ ፈጣሪ ተወካዮችና ሌሎችም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply