አዲስ አበባ በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰሜን ማዘጋጃ ዝቅ ብሎ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

አደጋው ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ሾላ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ያዳም ዘውድ ሆቴል ፊት ለፊት በተፈጠረ ግጭት መድረሱ ተገልጿል፡፡

በአደጋውም ሁለት እግረኞች ህይወታቸው ማለፉን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 03 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply