አዲስ አበባ እና የሩዋንዳ ርእሰ መዲና ኪጋሊ የእህትማማች ከተማነት ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ስምምነቱን የፈረሙት የአዲስ አበባ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኪጋሊ ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ዱሴንግዩምቫ ናቸው። አዲስ አበባ እና ኪጋሊ በከተማ ፕላን፣ በአረንጓዴ ከተማ ግንባታ፣ በኢኮ ቱሪዝም፣ በደረቅ እና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ፣ በትራፊክ ማኔጅመንት እና በሌሎች የትብብር መስኮች በጋራ እንዲሠሩ የሚያስችል ነው ስምምነቱ ። ይህ ስምምነት ከከተሞች ትብብር ባለፈ የሕዝብ ለሕዝብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply