አዲስ አበባ የማን ናት; ፍንፍኔ የማን ናት- የሁለት መላጣ ፖለቲከኞች የፀጉር ማበጠሪያ ጠብ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል

51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ የተላለፈ ሲሆን በ30 ቢሊየን ብር የቆጠቡ የቤት ሰሪዎች ንብረትና ኃብት ሲሆን ከ1997 ጀምሮ እስከ 2005አም ለ15 ዓመታት ቤት ለማግኘት ይጠባበቁ የነበሩ ሰዎች ንብረት ነበር፡፡ የሞርጌጅ ባንክ (የገንዘብና ቁጠባ ባንክን) ህወሓት /ኢህአዴግ በማፍረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያለስራው የኮንዶሚኒየም ቤቶች አዳይ በመሆን ህወሓት በሄደበት መንገድ ኦህዴድ/ ኦዴፓ ተረኛው የጦር አበጋዞች መንግስት በዘር ላይ የተመሠረተ ዘረፋ በህዝብ ላይ ፈፅመዋል፡፡ ከህግ አንጻርም አያስኬድም እንላለን፡፡ በአለፈው ጊዜ 37000 ሽህ ሰዎች ባንክ ያስቀመቱትን ተቀማጭ ገንዘብ ተስፋ በመቁረጥ ማውታታቸውን ዘግበን ነበር፡፡ አሁን በተፈፀመው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ውሳኔ ሁሉም የቤት ቆጣቢዎች ከባንክ ገንዘባቸውን እንደሚያወቱና የህዝብ የተቀማጭ ገንዘብ የማውጣት ሁኔታ በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ጫናና በመንግሥት ላይ እምነት የማጣት፣ ህግና ፍትህ ያለማክበር ሁኔታ በሃገሪቱ ኢኮኖሚን ወደ አዘቅት ይከተዋል እንላለን፡፡ የ10/90፣ 20/80 እና የ40/60 ቆጣቢዎች ተደራጅተው መንግሥትን በህግ መክሰስ ይኖርባቸዋል እንላለን፡፡ ኦህዴድ/ ኦዴፓ የለገደንቢና ኢዛና  የወርቅ ማዕድን ኃብትን ሳይጎመጅ፣በለገሃር በ360000 የሚገነባው የዩናይትድ አረብ ኢምሬት ኃብትና ንብረት የሆነውን የግንባታ ፕሮጀክት፣ በ50 ቢሊየን ብር (1.8 ቢሊየን ዶላር) ወጪ የሚገነባው የንግድ ሞል ህንፃዎች፣ ሳያሳስበው የደሃ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ለመውረስ ህዝብን ከህዝብ በዘር ከፋፍሎ መግዛት አባዤ ኢኮኖሚውን ድባቅ ይከተዋል እንላለን፡፡   

UAE company to facelift Addis Ababa/ November 19, 2018 newbusinessethiopia

Eagle Hills, a United Arab Emirates company went into joint venture with the government of Ethiopia to facelift Addis Ababa. The company on Monday launches construction of an ‘integrated community development’ project in Addis Ababa on 360,000 square meters of land. The project, which is estimated to take up to seven years to be completed, is estimated to cost a total of 50 billion birr (around $1.8 billion). The first phase which will have shopping malls will be finalized three years. The project, which is estimated to take up to seven years to be completed, is estimated to cost a total of 50 billion birr (around $1.8 billion).

የጋራ መኖሪያ ቤቶች ገንቢዎች በተፈፀመባቸው ኢፍህታዊ በደልን ፈፃሚዎቹ ፖለቲካን ሽሮ መብያቸው ያደረጉ የህወሓት/ ኦህዴድ/ ኢህአዴግ ካድሬዎች እንጂ ደሃው የኦሮሞ ገበሬዋች እንዳይደሉ በማወቅ ገበሬዎቹን ‹‹ቤት ለእንቦሳ፣ እንቦሳ ሰሮ!!!›› በማለት ግጭትን ማስወገድ ይጠበቅብናል፡፡ በህጋዊ መንገድ የህወሓት/ ኦህዴድ/ ኢህአዴግ የጦር አበጋዞች መንግስትን አሰራር ማጋለጥ፣ ሱሳቸው ዘራቸው መሆኑንና የህወሓት ሌቦችንና የስብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ መቐለ የመሸጉ ተላላኪዎቻቸውን ሴራ በሰከነ የፖለቲካ መንገድ ማክሸፍ ይጠበቅብናል፡፡ የትግራይ መንግስት ህግ ጥሶል፣ የኦሮሚያ መንግሥትም ህግ ጥሶል፣ የፌዴራል መንግሥቱ የህግ ሉዓላዊነትን ማስከበር ለአስር ወራቶች ውስጥ ተስኖታል፡፡ ህግ በሌለበት ሃገር የህዝብ የመኖር ዋስትና አጠያያቂ ነው፣ የህግ የበላይነት በኢትዮጵያ ይከበር እንላለን፡፡ ህወሓት/ ኢህአዴግ የ27 ዓመታት የዘር ከፋፍለህ ግዛ ፖሊሲ መሠረቱ የተጣለው፣ አዲስ አበባ የማናት; ፍንፍኔ የማን ናት; ድሬዳዋ የማናት; አዳማ የማናት; ሃዋሳ የማናት; ወዘተርፈ የሚሉት የፖለቲከኞች ጨዋታ ደሃውን አማራ ከደሃው ኦሮሞ፣ ደሃውን  ወላይታ ከደሀው ሲዳማ፣  የማጋጨት የፖለቲካ ሴራ መሆኑን ወጣቱ ትውልድ ሊረዳ ይገባዋል፡፡ በእነዚህ ከተማዎች ውስጥ በሰላም ተፋቅሮ የሚኖረው ህዝብን በዘር በማጋጨት የተካነው ህወሓት/ኢህአዴግ ሴራ ማክሸፍ ካልቻልን ስቃያችንን እናበዛዋለን፡፡  በኢትዮጵያ በክልል መንግሥቶች መኃል ህወሓት/ ኢህአዴግ በከለለው ድንበርና ወሰን ምክንያት 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝቡ ተፈናቅሎ እንደሚገኝ ልብ ይበሉ እንላለን፡፡         

ለሪል ስቴት ዲቨሎፕርስ የተሠጠ መሬት በስኩየር ሜትር

ከ2004 እስከ 2007ዓ/ም እኤአ ከ2.7 ሚሊዩን ስኮይር ሜትር የአዲስ አበባ መሬት ውስጥ አንድ ፕረስንት በታች የሚሆነው ነበር ለሪል ስቴት ዴቨሎፕርስ በሊዝ የተሰጠው፡፡ በዚህም መሠረት ቦሌ ክፍለ ከተማ 1,519,684 ስኩይር ሜትር ትልቁን ድርሻ ሲያገኝ፣ ንፋስልክ ላፍቶ 576,446 ስኩይር ሜትር፣የካ 391,845ስኩይር ሜትር እንዲሁም ኮልፌ ቀራኒዬ 108,841 ስኩይር ሜትር በተለያዩ  በሪል ስቴት ድቨሎፕርስ በመሬት ቅርምት እንደተሳተፉ መረጃው ያሳያል፡፡

ተ/ቁ ክፍለ ከተማ ስኩይር ሜትር
1 ቦሌ 1,519,684
2 ንፋስልክ ላፍቶ 576,446
3 የካ 391,845
4 ኮልፌ ቀራኒዬ 108,841

የሪል ስቴት ድቨሎፕርስ ህግና ደንብ ሳይወጣ፣ ጠያቂዎቹ ሙያዊ ልምድ ይኑራቸው አይኑራቸው ሳይገናዘብ፣ የመስራት አቅማቸው በፋይናንስ፣ በማሽነሪዎችና በሰው ኃይል ሳይረጋገጥ ፍቃድ በማውጣት መሬቱን በመውስድ ምን ያህሉ ሰሩበት; ምን ያህሉ መሬቱን ሸጡት፣ ሪል ስቴት ዴቨሎፕርስ ለየትኛው የህብረተሰብ ክፍል ነው ቤት የሚሰሩት፣ በማለት በጊዜው በጥናት ሞግተን ነበር፡፡ የህወሓት/ ኢህአዴግ መንግሥት ቦታውን ከገበሬዎች ላይ በርካሽ ዋጋ ገዝቶ ለእነዚህ ሪል ስቴት ዲቨሎፕርስ በውድ ዋጋ በሊዝ በመሸጥ በኦሮሞ ገበሬዎችን ህይወትን መቀመቅ መክተቱን በጊዜው አጋልጠን ነበር፡፡ ዛሬ የአዲስ አባባ ከተማ የእነዚህ ሪል ስቴት ዲቨሎፕርስ በኩል ወደ ተጠቃሚዎች ሃብትና ንብረትነት በህግ መዘዋወሩ ይታወቃል፡፡

           የአዲስ አበባ ከተማ መሬት በሪል ስቴት ልማት ስም የተላለፈላቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች ዝርዝር

                                                  (2002 የተደረገ ጥናት)

ስም                      ውል ቀን                        የቦታው ስፋት በካ.ሜ    የካርታ ቁጥር   ክ/ከተማ ቀበሌ
አያት PLC 10/5/1997       1,754 660014/97 ቂርቆስ 17/18
አያት PLC 10/5/1997        1,656 66005/97 ቂርቆስ 17/18
አያት PLC 10/5/1997   66005/97 ቂርቆስ 17/18
አያት PLC 26/07/97         2,424 660017/97 ቂርቆስ 17/18
አያት PLC 26/07/97         1,330 660016/97 ቂርቆስ 17/18
አያት PLC 26/07/97         1,360 660015/97 ቂርቆስ 17/18
አያት ኃ/የተ/የግ/ማ -8/11/89 293,329 ድ- 0400 ቦሌ
አያት ኃ/የተ/የግ/ማ 8/11/1989 50,000 ድ- 254 ቦሌ 16/18
አያት ኃ/የተ/የግ/ማ 10/12/1989 984,443 ድ- 198 ቦሌ 14/15
ድምር     1,336,296    
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ 30/4/96         124,368 ድ- 208/98 የካ 20/21
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ 30/4/96         138,500 ድ-                            2080/96            ቦሌ 15
ድምር         262,868    
ካራ ቆሬ ኃ/የተ/የግ/ማ 14/3/97 255,046 ድ- 014/97 ኮልፌ 4
ድምር   255,046 ድ-    
ጊፍት ትሬዲንግ ሪ/ኃ/የተ/የግ/ማ 20/04/98 162,997 ድ- 040/97 የካ 20/21
ድምር   162,997 ድ-    
ሳትኮን ኮንስትራክሽን   3/3/1998 24,274 ድ- 291/1/98 ቦሌ 15
ሳትኮን ኮንስትራክሽን 3/3/1998 50,082 ድ- 241/2/98 ቦሌ 16
ሳትኮን ኮንስትራክሽን 3/3/1998 12,444 ድ- 291/98 ቦሌ 15
ሳትኮን ኮንስትራክሽን   7/1/1998        17,300 0261/98 ቦሌ 15
ድምር             104,100    
ተ/ብርሃን አምባዬ ሪል እስቴት 18/2/98 50,000 ድ- 346/98 ቦሌ 18
ትራኮን ኮንስትራክሽን 7/1/1998 50,000 ድ- 37/98 ን/ስ/ላ 1
ድምር         100,000    
ዮሴፍ ተገኝ 14/10/97 65,251 ድ- 089/97 የካ 19
ዮሴፍ ተገኝ 14/10/99              6,745ድ 250/98 የካ 19
ድምር          71996    
Getty / ኖርዝ ጌት /LTD/ 5-Jul 68,700 ድ- 019/99 ቦሌ 16
ቫርኔሮ            20/4/96       67,500                                         0088/97                                  ን/ስ/ላ 1
ሙሉነሽ ፍጥረት 6/1/1998 50,000 ድ- 241/98 ቦሌ 15
ሙሉነሽ ፍጥረት         16,763 15/47989/67 ቦሌ 14/15
ድምር         66,763    
ጌታቸው ወልዴ ሪል እስቴት 6/1/1998 47,999 ድ- 005/01 ቦሌ 14/15
ጌታቸው ወልዴ ግደይ 12/8/1998 9,680 ድ- 469/98 ን/ስ/ላ 3.4.5
ድምር         57,679    
ሴንቸሪ 21 ኮንስትራክሽን 3/3/1998 28,387 ድ- 251/98 ቦሌ 15/14
ሴንቸሪ 21 ኮንስትራክሽን 3/3/1998 21,613 ድ- 251/1/98 ቦሌ 15/14
ድምር         50,000    
ኤስ ኤን ቢ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ 27/11/97 39,500 ድ- 105/97 ቦሌ 16
ኤስ ኤን ቢ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ   27/11/97 10,500 ድ- 104/97 ቦሌ 16
ድምር         50,000    
ጋድ ኮንስትራክሽን 6/1/1998 50,000 ድ- 244/98 ቦሌ 14/15
ጂ.ኤች ሲሚክስ 6/1/1998 50,000 ድ- 248/98 ቦሌ 16
ከአጆ ኢንተርናሽናል 6/1/1998 50,000ድ- 419/98 ቦሌ 14/15
ኖብል ሪል እስቴት 6/10/1998 50,000 ድ- 147/98 ቦሌ 18
አደይ አበባ ሪል እስቴት 6/1/1998 50,000 ድ- 179/98 ቦሌ 16
ገ/ሚካኤል ማርቆስ 6/1/1998 50,000 ድ- 154/98 ቦሌ 14/15
ፔትራም ኃ/የተ/የግ/ማ 6/1/1998       50,000 0155/98 ን/ስ/ላ 1
ዮቴክ ኮንስትራክሽን 6/1/1998       50,000 0207/98 ን/ስ/ላ 2
ቢኒያም ጥላሁን /ማርብስ/ 7/1/1998 50,000 ድ- 204 ቦሌ 16
ካንትሪ ክለብ ደቤሎኘመንት ኃ/የተ/የግ/ማ 9/1/1998 50,000 ድ- 257/98 ቦሌ 18
ያንኮማንድ ኃ/የተ/የግ/ማ 9/1/1998 50,000 ድ- 259/98 ቦሌ 18/16
ስታር ቢዝነስ ግሩኘ ኃ/የተ/የግ/ማ 9/1/1998        50,000 ድ 256/98 -ቦሌ 16/18
ፈሪስት ሪል እስቴት 25/5/98 50,000 ድ- 469/98 ን/ስ/ላ 1
እንይ ደነሪል ቢዝነስ 26/1/98 50,000 ድ- 223/98 ቦሌ 17
አካካስ ሪል እስቴት 7/1/1998       50,000 160/98 ቦሌ
አድሮም ጀኔራል ትሬዲንግ 9/1/1998       50,000 224/98 ቦሌ
ሊና ኃ/የተ/የግ/ማ 3/3/1998 50,000 ድ- 373/97 የካ 20/21
ማጅኮን ጠ/ስ/ተቋራጭ   30/3/98       50,000 ን/ስ/ላ 15
ደግነት ኃ/የተ/የግ/ማ 6/1/1998 50,000 ድ- 268/98 ኮልፌ 4
ፖስራክሲንክ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ 1/9/1998       50,000 5-Jan የካ 20/21
ጋራድ ኃ/የተ/የግ/ማ   27/11/97       49,610 135/98 ቦሌ
በርታ ኮንስትራክሽን        15/8/91 46,054 ሊዝ 3072/96           የካ 21
ጌት አስ ኢንተርናሽናል 10/12/1997 41,930 ድ- 225/98 ቦሌ 14/16
ኃይሌና አለም ሪል እስቴት 7/1/1998 40,000 ድ- 138/98 ቦሌ 18
አምባሳደር ኃ/የተ/የግ/ማ 7/3/1998 40,000 ድ- 347/98 የካ –
ዶ/ር ቻርልስ 1/9/1998       40,000 007/01 ቦሌ –
ብርሃን ጐህ/ኃ/የተ/የግ/ማ 26/11/97 39,218 ድ- 087/97 የካ 40/405
ኤን ኤም ቢ 21/02/98 35,000 ድ- 262/98  አ/ቃ 9
አምድይሁን ጠቅላላ ንግድ 6/1/1998 34,000 ድ- 336/98 ን/ስ/ላ 1
ጋን ችንግ ሪል እስቴት 4/4/1997        30,297 28900 ን/ስ/ላ 2
አሴ ትሬዲንግ 6/1/1998 30,000 ድ- 185/98 ቦሌ 17
ስርደንጂ ሃውሲንግ 6/1/1998        30,000 0352/98 ን/ስ/ላ 2
ፓን አፍሪካ ሪል እስቴት 24/12/97 30,000 ድድ- 175/98 ቦሌ 17
አሴ ትሬዲንግ 6/1/1998 30,000 ድ- 185/98 ቦሌ 17
አሴር ሪል እስቴት 5/8/1998        30,000 96/01/8891 የካ 20/21
ተፈሪ ይርጋ 6/1/1997 30,000 ድ- 245/98 ቦሌ 17
ሮማናት ሪል እስቴት 6/1/1998 30,000 ሊዝ 3802 –  የካ 20/21
ብስራት ፀጋ ሪል እስቴት 3/3/1998 30,000 ድ- 188/98 ቦሌ 14/15
መሐመድ ሰብደን 3/3/1998 30,000 ድ- 330/98 ቦሌ 14/15
ኢኬር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ 3/10/1997 32,700 ድ- 102/97 ን/ስ/ላ 1
ደ.ኤምሴ 8/11/1997 32,695 ድ- 100/97 ን/ስ/ላ 1
ኮሜቶ ትሬዲንግ 7/1/1998 30,000 ድ- 152/98 ቦሌ
ይርጋ ሀይሌና ቤተሰብ ኃ/የተ/የግ/ማ 6/1/1998 30,000 ድ- 187/98 ቦሌ 17
ካስትል ሪል እስቴት 6/1/1998 30,000 ድ- 229/98 ቦሌ 14/15
ካንጋሮ ኘላስት ሪል እስቴት 6/1/1998 30,000 ድ- 165/98 ቦሌ 17
ኒው ሆኘ ሪል እስቴት    13/12/97       25,000 79614 ን/ስ/ላ 2
ሰሙ ተክሌ 7/3/1998 25,000 ድ- 354/98 የካ 20/21
ሆም ስዊት ሆም 29/11/97       25,000 111/97 ቦሌ 14/16
ሾላ አክስዮን ማህበር        23/5/96          24,587 ድ- 3173/98 ቦሌ 14
ናሰው ሪል እስቴት   6/1/1998        24,000 099-31 ን/ስ/ላ 2
ፊባ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ      28/12/01                              24,000 ጨ   2035/96                                   የካ 28/01
ሆስኢ ትሬዲንግ 6/1/1998    23,000 145/98 ቦሌ
ሚካኤል ቤቶች አካባቢ ማ. 3/10/1997   23,000 ድ- 107/97 ቦሌ 16
ካስማ ኢንጂነሪግ 8/3/1998 22,878 ድ- 01/97/200 ን/ስ/ላ
ማረፊያ ሪል እስቴት 9/1/1998 22,000 ድ- 247/98 ቦሌ16
ክንድያ ሀጐስ ሪል አስቴት 7/1/1998 20,000 ድ- 170/98 ቦሌ
ዜደ.ኤም   7/3/1998 20,000 ድ- 350/98 የካ –
ሮማናት ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ 5/8/1998       20,000 418/98 ቦሌ 15
ሁሴን ሲራጅ ሪለ እስቴት 14/10/97 19,800 ድ- 086/97 ቦሌ 16
ቶኘ ላንድ ሪል እስቴት 8/11/1997       16,033 00/12/97 የካ 20/21
ቶኘ ላንድ ሪል እስቴት 8/12/1997         2,569 26/1295 የካ 20/21
ሲሳይ ደስታ 6/1/1998 18,000 ድ- 242/98 ቦሌ
አል አድ አሳ ሪል አስቴት   6/1/1998 18,000 ድ- 151/98 ቦሌ 4
ሀውስ ዊዝደም ሪ ኃ/የተ/የግ/ማ 7/3/1998 17,000 ድ- 342/98 ቦሌ 14/15
አቤንኮ ሪል እስቴት 9/1/1998 16,500 ድ- 128/00 ቦሌ
ማይተባይ ኃ/የተ/የግ/ማ 7/3/1998 16,000 ድ- 345/98 ቦሌ 14/15
ዮሐንስ ኃ/የተ/የግ/ማ 7/3/1998 16,000 ድ- 344/98 ቦሌ 14/15
ፊሊክስ ኃ/የተ/የግ/ማ   3/3/1998 16,000 ድ- 283/98 ቦሌ 14/15
ጉላጉል ትሬዲንግ ኃ/የት/የግ/ማ 3/10/1997 15,000 ድ- 093/97 ቦሌ 16
ላዋራ ንግድና ኢንዱስትሪ 9/2/1998 3,637 ድ- 409/98  ቦሌ 03/05-
ላዋራ ንግድና ኢንዱስትሪ 7/10/1998 10,337 ድ- 417/98 ቦሌ 16
ወ/ሮ ይርጋለም አሰፋው 3/10/1997 13,346 ድ- 099/97 የካ 20/21
ስብሃቱና ልጆቹ 6/1/1998 13,260 ድ- 153/98 ቦሌ 16
አዜብ ሃይሉ 14/10/97 12500 092/97 ቦሌ
ፍቃዱና ጓደኞቹ ሪለ እስቴት /የተ/የግ/ማ   6/1/1998 12,250 422/98 ቦሌ
ራጉኤል የቤቶች ግንባታ አ/ማ 24/1/97  12,000 0009/98 ን/ስ/ላ 2
ሰንሴት ሆምስ ሪል እስቴት 17/12/97 11,700 ሊዝ – 25/13 የካ 20/21
ቶፊቅ ሻሽ    17/12/97      10440 79622 ን/ስ/ላ 2
አበው ኃ/የተ/የግ/ማ 11/8/1997       10,000 00/14461 የካ –
ዋይድ ኢንጂነሪንግ 6/1/1987       10,000 79745 ን/ስ/ላ 2
ፍሬው ብርሃኔ ሪል እስቴት 6/1/1998 10,000 ድ- 374/98 ቦሌ 18
መሠረት በትዛዙ ሪል እስቴት 25/4/99      10,000 የካ –
መሃመድ አሊ ሪል እስቴት   6/1/1998       10,000 79746 ን/ስ/ላ 2
ሉሲ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ 11/12/1998 10,000 ድ- 260/98 ቦሌ 16
ወ/ሮ አልጋነሽ ሃይሉ ሪል እስቴት   9/1/1999        10,000 12740 የካ 20/21
ኤልያስ አባሚልኪ 12/4/1998 6940 ድ- 100/98 ቦሌ –
ኤልያስ መሃመድ እና ኢብራሂም መሃመድ 4/8/1997 6,541ድ- 051/2000 ን/ስ/ላ 3.4.5
እስክንድር ካሳ 11/9/1997 6,000ድ 071/97 ቦሌ –
አምሳለ ጌታቸው 13/12/97 5,440 124/98/01 ቦሌ
ጀኖሪል አስቴት 6/1/1998 5,200 ድ- 252/98 አ/ቃ 9
ማይክሮ ጠ/ሥራ ተቋራጭ 8/11/1998 5,100 ድ- 134/98 ቦሌ 15
ማደክ ካርጌት ኃ/የተ/የግ/ማ 9/10/1998 5,000 ድ- 168/98 ቦሌ –
ሜይ ሪል እስቴት            15/9/95                                         5,000 ድ   3056/96                                        ቂርቆስ 17/18
አዱኛ እጅጉ 4/8/1997 3,906ድ 066/97 የካ1/16/-19
ሳሙኤል አለማየሁ 14/8/97 3,900ድ- 061/97 የካ 17
አቶ ሰለሞን ወርቁ 14/8/97 3,700ድ 062/97 የካ 4
ማቲያስ ኃ/የተ/የግ/ማ 26/4/98  2,088ድ- 375/98 የካ 20/21
ማቲያስ ኃ/የተ/የግ/ማ 26/4/98 1,663 ድ- 375/98  የካ 20/21
አንቶኒዩ ካርናቪያክ 5/8/1998         3,440 97895 ን/ስ/ላ 2
ኢምፓየር ሪል እስቴት 26/7/97         3,073 660023/97 ቂርቆስ 17/18
ፋሪይም ኃየተ/የግ/ማ 24/06/97         2,840 660010/97 ቂርቆስ 17/18
አቶ አስራት መኮንን አለም   13/1/98         2,000 00/14465 የካ 20/21
ረዘነ ተፈራ   13/12/97         1,600 108/97 ቦሌ 14/15
መልካም ራዕይ ሪል እስቴት   26/8/96          1,466 ስለ ጨ-                       364/98 ቦሌ 15
አበራ ቶላ                    1,319ጨ-                              1040/95            ቦሌ ሲቲ
መክሊት ሪል እስቴት 15/2/00         ,072 344/02 ቦሌ

አዲስ አበባ የማ ናት; ፍንፍኔ የማን ናት; ድሬዳዋ የማናት አዳማ የማናት ሃዋሳ የማናት ወዘተርፈ የሚሉት የፖለቲከኞች ጨዋታ ደሃውን አማራ ከደሃው ኦሮሞ፣ ደሃውን  ወላይታ ከደሀው ሲዳማ፣  የማጋጨት የፖለቲካ ሴራ መሆኑን ወጣቱ ትውልድ ሊረዳ ይገባዋል፡፡ ደሃው ህዝብ የመቀበሪያ ቦታ እንኮን የለውም፡፡ የየከተሞቹን ዙሪያ ገባውን አስተውል!!! ያህንፃ የማን ነው; ያ ቪላ ቤት የማን ነው;  ያ ሆቴል የማን ነው; ያ የንግድ ቦታ የማነው; ያ ፍብሪካ የማነው; ያ እርሻ ቦታ የማን ነው; የባህር ማዶ ኢንቨስተሮች ንብረት የቱ ነው; የአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ኃብት የቱ ነው; እያልክ ጠይቅ ተመራመር እንላለን፡፡  ኢኮኖሚክሱን ስታውቀው ፖለቲካው ይገባሃል እንላለን፡፡

የህግ ሉዓላዊነት ይከበር፣ ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ!!!

ኦዴፓ/ኢህአዴግ መንግሥት ለሌቦችና ሙሰኞች ከለላ አይስጥ!!!

ህገወጥ ቤቶችን ከማፍረሳችሁ በፊት የሙሰኛ ሌቦችና ነፍሰ ገዳዬችን ቤትና ምሽግ አፍርሱ!!!

በማሃይም የፖለቲካ ካድሬዎች ሴራ አትጋጭ!!!

ገንቢ ሂስ ያብብ!!! ፖለቲካ የሽሮ መብያ አይሁን!

Leave a Reply