አዲስ አበባ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽንን ተቀላቀለች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆናለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ የአባልነት ሰርተፍኬቱን በቻይና ቤጂንግ ከፌደሬሽኑ አመራሮች ተቀብለዋል፡፡ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን በ85 ሀገራት የሚገኙ 242 በላይ ከተሞችን በአባልነት ያቀፈ ተቋም መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡ ፌደሬሽኑ አባል ከተሞች በቱሪዝም ዘርፍ ያላቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply