አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ወክለው ከአንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር መህመት ናጂ ጋር ስምምነቱን የተፈራረሙት በቱርኪዬ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አደም መሐመድ ናቸው። የሁለቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply