አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሰሚ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዩክሬኑ ሰሚ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳነት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እና የሰሚ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ዶ/ር ቴትያና ሜይቦሮዳ የዩኒቨርሲቲው የውጭ ግንኙነትና ትብብር ተባባሪ ዳይሬክተር ፈርመዋል፡፡ ስምምነቱ በጥናት ፣…

Source: Link to the Post

Leave a Reply