አዲስ የተመረጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ማን ናቸው?

ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የተወለዱት በጎንደር ከተማ ነው። በትምህርት ዝግጅታቸው የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ ሁለተኛ ዲግሪ በሰላም እና ደኅንነት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንዲሁም ተጨማሪ ሁለተኛ ዲግሪ በሕዝብ አሥተዳደር ከሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል። በሥራ ልምዳቸው በኢትዮጵያ የጉምሩክ ባለሥልጣን ከጀማሪ የሕግ ባለሙያነት እስከ ኦፕሬሽን መምሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply