አዲስ የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል በጂጂጋ

በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ሼህ ሀሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል ማዕከሉ በ27 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኩላሊት እጥበት (ዳያሊሲስ) ማዕከል ዛሬ በሶማሊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፋ ሙሁመድ ተመረቀ:: ከግንባታ ወጪው 40 በመቶ የሚሆነው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት በሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች፤ ቀሪው 60 በመቶ ደግሞ በክልሉ መንግሥት የተሸፈነ መሆኑ ታውቋል፡፡ ማዕከሉ 10 ማሽኖች እንደተገጠሙለት እና በቀን ለ20 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply