
የሩሲያ ጦር በኪዬቭ ከተማ ባሉ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ኢራን ሰራሽ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተጠቅማለች ስትል ዩክሬን ትከሳለች። እነዚህ ድሮኖች ጉዳት የሚያደርሱት ተቀጣጣይ ነገሮችን ይዞ በመብረር ከዒላማቸው ጋር እየተላተሙ በሚፈጥሩት ፍንዳታ ነው። ካሚካዚ በሚባል የሚታወቁት አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች በአንድ ጊዜ ብዙ ሆነው ጥቃት ለማድረስ ስለሚነሱ ለመከላከል ከባደ ናቸው።
Source: Link to the Post