አዳነች አስናቀች! “በከፈትሽው መንገድ ምሪበት!!! ተባረኪ‼️ – መስፍን ወልደ ማርያም

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

፣ ጳጉሜን 2012 =============== አዲስዋ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች የእውነትን በር ከፈተች! ቃል በተግባር ከተደገፈ ወይዘሮ አዳነች ጠቅላይ ሚኒስትሩንም፣ አገሪቱንም፣ ብልጽግናንም አድናለች፤ አዳነች ለወላጆቿ ምስጋና ይድረሳቸውና! ይህ እውነት ሆኖ ከያዘ ስም ወደተግባር ይመራል የሚባለውም እውነት ይሆናል፤ በከፈትሽው መንገድ ምሪበት! ተባረኪ! የሚመርር ቢሆንም እውነትን መቀበልና ስሕተትንም ሆነ ጥፋትን ከመሸፋፈንና ከማድበስበስ ይልቅ ፊት-ለፊት መጋፈጡ ወንድነት ነው፤ ለወይዘሮ አዳነች ስል ወንድነት ማለቱን በመሻር ሴትነት እለዋለሁ! ይህ የመጀመሪያው እርምጃ ሲሆን የተደረገውን ጥፋት የማረሙ ሁኔታ እንዲሁ በይፋ እንድናውቀወ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ፤ ይህ ጥፋት ማዘጋጃ ቤቱን ሳያበላሽ፣ ብልጽግናን ሳያበላሽ፣ አገሩን ሳያበላሽ፣ አገሩ በብልሽት ሳይፈርስ ወይዘሮ አዳነች ቁልቁለት የጀመረውን የኢትዮጵያ ፖሊቲካ ወደዳገት እንደምታወጣው እንጠባበቃለን፡፡ በዚህ ሁሉ ውስጥ ኢዜማ

The post አዳነች አስናቀች! “በከፈትሽው መንገድ ምሪበት!!! ተባረኪ‼️ – መስፍን ወልደ ማርያም appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

The post አዳነች አስናቀች! “በከፈትሽው መንገድ ምሪበት!!! ተባረኪ‼️ – መስፍን ወልደ ማርያም appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply