አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት !

ሰበር፦ ዴንቨር እና ሰሜን አሜሪካ የምትገኘው ተማሪ ሕጻናትን “የኦሮሚያ ባንዲራን ሰቅላችሁ የኦሮሞን መዝሙር ዘምሩ” በማለት በአራዊት ፖሊሶቿ ስታስደበድብ፣ ስታሳስርና ከትምህርት ቤት ስታባርር የከረመችው አምባገነን፣ አያሌ የዐማራና የደቡብ ተወላጆችን መኖሪያ ቤት በግፍ እያፈረሰች የምትገኘው ዘረኛ እና የሙስና /የሌቦች/ ንግስት ተብላ የምትጠራው አዳነች አቤቤ፤ በዲያስፖራ ሰልፈኞች በዜማና በመፈክር ጭምር “አዳነች ተልከሰከሰች ተያዘች ፤ “መገናኛ ሆኖ ይታያል ኮተቤ፣ ከራሳችን ውረጅ አዳነች አቤቤ” ተብላ ውርደትን ተከናንባለች ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply