ወደ አገር ውስጥ ገብተው በቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ የሚሰማሩት ኹለት ኩባንያዎች አገልግሎቱን ማቅረብ ከጀመሩበት ዓመት ጀምሮ በየዓመቱ መጨረሻ ምን ያህል ተደራሽ ናቸው የሚለው ጉዳይ ታሳቢ ተደርጎ ፈቃዳቸው እንደሚታደስ ተገለጸ። ይህንንም ተከትሎ የተጠበቀውን ያህል ያልተንቀሳቀሰ ኩባንያ ፍቃዱን እስከመንጠቅ የሚያደርስ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል…
Source: Link to the Post