አዴት እና አካባቢው ወደተሟላ ሰላም መመለሱን ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የሚገኘው የይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ለሳምንታት የዘለቀ የሰላም እጦት ውስጥ ገብታ እንደነበር ነዋሪዎች አስታውሰዋል። በዚህም ግጭት ሰበብ በከተማ አሥተዳደሩ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ላይ ውድመት መድረሱን ጠቁመዋል። “የሰላም እጦት ችግሩ በንብረት እና በሰው ሕይወት ላይ ኪሳራ አድርሶ ነው ያለፈው” ብለውናል ያነጋገርናቸው ነዋሪ። አሁን ላይ የሀገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply