
አድዋ❤️ ምኒልክ ጨቋኝ አይደለም ብርሀን ነው :: የአለም ጮራ እኩል እንደሰው ያቆመን የጥቁር ህዝቦች ወጋግራ ምኒልክ ገዳይ አይደለም:: በብሄር መርጦ ቀሳፊ… የአንድ ዋልታ መሰረት በኢትዮጵያዊነት አቃፊ ምንሊክ ቆራጭ አይደለም:: በእናቱ ጡት ላይ ጨክኖ ይልቁንስ እናት ነው ፣ርሁሩህ አንጀት ተክኖ! ! የአማራ ፋኖ በወሎ ዋርካዉ ምሬ ወዳጁ
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post