
#አድዋ #እኛ ኢትዮጵያዊያን የአባቶቻችን ልጆች ነን፤ ስለሆነም የአባቶቻችንን ታሪክ እንዘክራለን፤ መልካም ስራቸውንም ለትውልድ እናስተላልፋለን። #እንኳን ለ127ኛው የአድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በሀገር አቀፍ ደረጃ በየ ዓመቱ የካቲት 23 በድምቀት የሚከበረውን የአድዋ በዓል ስለሆነም #አድዋ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የድል ቀን ስለሆነ ኑ! የአድዋን በዓል በድምቀት እናክብር!
Source: Link to the Post