“አጅባር የሠጋሮቹ መገናኛ፣ የጀግንነት መፈተኛ”

ባሕር ዳር: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደበኩር ልጅ እንክብካቤ የማይለያቸው፣ ባቄላ እና ገብስ የሚቆላላቸው፣ የጠራ ውኃ የሚቀዳላቸው፣ የተመቻቸ ማደሪያ የሚዘጋጅላቸው፣ ያማረ መዋቢያ የሚያሳምራቸው ያማሩ ፈረሶች እንደአሻቸው ይኾኑበታል፣ ከሜዳ ሜዳ እያካለሉ ሽምጥ ያዳርሱታል። ልበ ሙሉነትን ከእናት አባቶቻቸው የወረሱ ጀግኖች፣ ሽንፈት ከሞት በላይ የሚመራቸው ኩሩዎች ከሁሉም ልቀው ለመገኘት ይፎካከሩበታል። የፈረሳቸው ጌጥ፣ የፈረሳቸው ቁመና እና ወዘና አምሮ ይታይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply