ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አገልጋይነት በአንድ ቀን ተለኩሶ እንደሚጠፋ ሻማ ሳይሆን፤ በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ‘ጳጉሜን 1’ የአገልጋይነት ቀንን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መላዉ ኢትዮጵያዊያን በዛሬው ዕለት ጳጉሜን 01/2015 ዓ/ም ለሚከበረው የአገልጋይነት ቀን እንኳን አደረሳችሁ!! ሀገርና ሕዝብን […]
Source: Link to the Post