አገልግሎት አሠጣጡ እንዲሻሻል እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች እንዲቀረፉ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ አሥተዳደር ባለፉት ስምንት ወራት በተሠሩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች እንዲሁም ባጋጠሙ የሰላም ችግሮ ላይ ከነዋሪዎች ጋር ተወያይቷል። በክፍለ ከተማው የተከናወኑ ሥራዎች እና ያጋጠሙ ችግሮች ለውይይት ቀርበዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በልማት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በኑሮ ውድነት፣ እና በሰላም ዙሪያ የመፍትሔ ሃሳቦችን አቅርበዋል። የሰላም በር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply