አገራዊ ምክክሩ “በቀጥታ የዛሬ ችግር መፍቻ አይደለም”-ዲና ሙፍቲ

የሁሉን አቀፍ ሃገራዊ ምክክር ዋና ዓላማ “ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ለዘመናት የቆዩ የውስጥ ችግሮቿን እንድትፈታ የሚያገለግል ዘዴ እንጂ ወቅታዊ ችግሮችን በቀጥታ የሚመለከት አይደለም” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ።

“ከህወሓት ጋር ለመደራደር የሚያስችል ህጋዊ ማዕቀፍ እንደሌለ”ም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply