ረዳት ፕሮፌሰር አገናኝ ከበደ – በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ “የመጽሃፍ ዳሰሳ – ጥሩነህ ገማታ ወዮሳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ከፊውዳል አሪስቶክራሲ እስከ አብዮታዊ ዲሞክራሲ)”በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።
Source: Link to the Post