You are currently viewing “አጋቾች ሲወስዱኝ ምንም ያላደረግክ፤ እንድመርጥህ ትፈልጋለህ” – BBC News አማርኛ

“አጋቾች ሲወስዱኝ ምንም ያላደረግክ፤ እንድመርጥህ ትፈልጋለህ” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/ae5c/live/6b9ddb70-a962-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

ለበርካታ የሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያውያን ዋነኛ ፍራቻቸው መታገት፣ መጠለፍ ነው።
በርካቶች ታግተው ካሳ ተጠይቆባቸው፣ ያልከፈሉ ህይወታቸው ተቀጥፏል።
ለዚያም ነው በታጠቁ ሰዎች መታገት የየእለት ፍራቻቸው የሆነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply