አጠቃላይ የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ሲደረግ አንድ ሊትር ቤንዚን 5.11 ብር ጭማሪ ተደረገበት ። በሊትር ከ31.71 ሳንቲም የነበረው ቤንዚን ወደ 36.82 ሳንቲም ገብቷል።የዋጋ ለውጡ ከነገ ጀ…

አጠቃላይ የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ሲደረግ አንድ ሊትር ቤንዚን 5.11 ብር ጭማሪ ተደረገበት ።

በሊትር ከ31.71 ሳንቲም የነበረው ቤንዚን ወደ 36.82 ሳንቲም ገብቷል።

የዋጋ ለውጡ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
መንግስት ድጎማ ከሚያደርግባቸው ሸቀጦች መካከል ነዳጅ አንዱ ሲሆን ከሐምሌ ወር ጀምሮ ድጎማው ቀስበቀስ ይነሳል ተብሏል።

ቤንዚን በሊትር 36 ብር ከ87 ሳንቲም ፣
ነጭ ናፍጣ በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
ኬሮሲን በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር ከ45 ሳንቲም፣
ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 51 ብር ከ78 ሳንቲም

የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 78 ብር ከ87 ሳንቲም እንዲሆን መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሚያዝያ 29 ቀን 2014 ዓም

Source: Link to the Post

Leave a Reply