
አፈናው ቀጥሏል። ኦህዴድ መራሹ የብልጽግና መንግሥት አማራዎችን እያሳደደ ማሰሩን ቀጥሏል። በዛሬው ዕለት የነገረ ወልቃይት ሚዲያ የበላይ ኃላፊ እና የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር አሰፋ አዳነ እና የአማራ ሚዲያ ማዕከል ጋዜጠኛ የሆነው ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ በመንግሥት ኃይሎች ታፍነው ተወስደዋል። አገዛዙ ከዚህ በፊት ምሁራንን፣ ጋዜጠኞችን እና ፋኖዎችን ላይ እስር እና አፈና መፈፀሙ ይታወሳል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post