“አፈና ለደርግና ለሕወሓትስ ምን ጠቀመ?” ፦ እናት ፓርቲ

ሐሙስ ግንቦት 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) እናት ፓርቲ ከሕግ አግባብ ውጭ የሚካሄዱ አፈናዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሳሰበ፡፡ ፓርቲው የአገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ ለአዲስ ማለዳ የላከው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ አፈና ለደርግና ለሕወሓትስ ምን ጠቀመ?! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ…

The post “አፈና ለደርግና ለሕወሓትስ ምን ጠቀመ?” ፦ እናት ፓርቲ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply