You are currently viewing #አፈና መምህር ኃይሌ አወቀ (ኃይላችን አወቀ) በሚል የሚጠራው  ማህበራዊ አንቂ በስርዓቱ አጋቾች እጅ ወድቋል! ግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ኃይሌ አወቀ የአማራ ግፍ…

#አፈና መምህር ኃይሌ አወቀ (ኃይላችን አወቀ) በሚል የሚጠራው ማህበራዊ አንቂ በስርዓቱ አጋቾች እጅ ወድቋል! ግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ኃይሌ አወቀ የአማራ ግፍ…

#አፈና መምህር ኃይሌ አወቀ (ኃይላችን አወቀ) በሚል የሚጠራው ማህበራዊ አንቂ በስርዓቱ አጋቾች እጅ ወድቋል! ግንቦት 10 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ኃይሌ አወቀ የአማራ ግፍ ሞልቶ በፈሰሰበት በአሁኑ ሰዓት የአማራ ማህበራዊ አንቂ ሲሆን ስራ ውሎ ወደ ቤቱ ሲገባ ትናንት ሲቪል በለበሱ ሠወች ታፋኖ አሁን ያለበት አይታወቅም ተብሏል። 2008 ዓ.ም በህወኃት መራሹ ስርዓት እስር ቤቶች የተሞሉት በኦሮሞ ተወላጆች ነበር። በኦህዴድ መራሹ ስርዓት ደግሞ እስር ቤቶች የተጥለቀለቁት በአማራ ተወላጆች መሆኑን ብዙዎች እየተናገሩ ነው። ሁሉም ድምፅ በመሆን ፍትህ እንጠይቅ:: ፍትህ ለመምህር ኃይላችን አወቀ ! ፍትህ በየቀኑ ለሚታፈኑ የአማራ ልጆች! ================== “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply