አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራትና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊን ተቀብለው አነጋገሩ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራት እና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊ ኒኮላይ ኖቪችኮቭን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት አሁናዊ ሳይሆን ረጅም ዘመንን በጥንካሬ መጓዝ የቻለ ነው ያሉት ኒኮላይ ኖቪችኮቭን፤ ሩሲያ የኢትዮጵያን ሀገራዊ አንድነት ለመደገፍ ከኢትዮጵያ ጎን የምትቆምና ናት ብለዋል። በኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply