አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ በጉግል መተርጎሚያ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

ሐሙስ ግንቦት 4 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ ጨምሮ ከ300 ሚሊዮን በላይ በሆኑ ሰዎች የሚነገሩ 24 ቋንቋዎች በጉግል መተርጎሚያ ዝርዝሩ ውስጥ አካተተ፡፡ ኩባንያው በመተርጎሚያ ዝርዝሩ ባካተተው አዳዲስ ቋንቋዎች ውስጥ አስሩ በአፍሪካ የሚነገሩ ሲሆን…

The post አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛ በጉግል መተርጎሚያ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply