አፍሪካውያንን ችግር ይፈታል ሲባል ተስፋ የተጣለበትና የተመሰረተው ከአንድነት ውደ ህብረት የተሸጋገረው የአፍሪካ ህብረት፡፡

የአፍሪካውያንን ችግር ይፈታል ሲባል ተስፋ የተጣለበትና የተመሰረተው ከአንድነት ውደ ህብረት የተሸጋገረው የአፍሪካ ህብረት በቅርቡ ባካሄደው ጉባኤው በበርካታ ችግሮች ለተተበተበው አህጉሩና ህዝቦቹ ያሳየው ተስፋ ምንድነው የሚል ጥያቄ ይነሳበታል፡፡

ለወትሮውም በአባል ሀገራቱ መካከል የሚነሱ ውዝግቦችን አይፈታም በሚል የሚታማው ህብረቱ በኢትዮጵያ ፣በግብፅ እና በሱዳን መካከል ለተካረረው አተካሮ የሰነቀው መፍትሄስ ምን ይሆን የሚለው ጥያቄ በስፋት ይነሳል፡፡በዓለም አቀፉ ትንታኔ ዘገባችን ተመልክተነዋል፡፡

ቀን 08/06/2013

አዘጋጅ፡ትዕግሥቱ በቀለ!!

ዓለም አቀፉ ትንታኔ!!

Source: Link to the Post

Leave a Reply