አፍሪካውያን ለኢንደስትሪ ልማትና የእርስ በርስ ንግድ መጠናከር ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ስብሰባ ላይ ባሰሙት ንግግር፥ የአፍሪካ ሀገራት በመካከላቸው ያለው ንግድ እንዲስፋፋና የኢንዱስትሪ ልማቱ በተፋጠነ ሁኔታ እንዲቀጥል ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ጠቅሰው፤ ለዚህም የአመራሩ ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የግል ባለሀብቶች የሚገጥሟቸውን መዋቅራዊ መሰናክሎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply