ወርሃ የካቲት የጥቁር አሜሪካውያን ታሪክ መታሰቢያ
“አፍሪካ ለአፍሪካውያን” የጥቁር አሜሪካውያንን ታሪክ ለመዘከር የተሰየመውን ወርሃ የካቲትን ምክኒያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲው የሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደ ሥነ ስርዓት የውይይት ርዕስ ነው።
ትውልደ ኢትዮጵያው ነብያት አክሊሉ ደምሴ ከተጋባዥ ተወያዮች አንዱ ነው።
ከራዲዮ መጽሔት ጋር ቆይታ አድርጓል።
Source: Link to the Post