“አፍሪካ ከቅኝ ተገዥነት ቀንበር እንድትላቀቅ የጀግናው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና ተጫውቷል” የአውሮፓዊው የታሪክ ጸሐፊ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ግርማዊ ቀዳማዊ ዓጼ ኀይለሥላሤ እ.ኤ.አ በ1924 የአውሮፓን ሀገራት በተለይም ፈረንሳይን እየጎበኙ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታዲያ ስምንተኛው ዓለም አቀፍ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች በፓሪስ ከተማ እየተካሄደ ነበር፡፡ እሳቸውም በሚቀጥለው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መሳተፍ እንድትችል በማቀድ በመስፈርቶቹ ዙሪያ የዓለም አቀፉን የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒየር ደ ኩበርቲን አስጠርተው ጠየቁት፡፡ ይሁንና የኦሎምፒክ ኮሚቴዉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply